
የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ በሚኒሶታ ድጋፍዎ ምንጊዜም ስላልተለየው ምስጋና ያቀርባል። አሁን ደግሞ ክስቴቱ ግራንት ለማግኘት በምናደርገው ርብርብ የርስዎን ትብብር እንደገን በትህትና እንጠይቃለን።
የማኅበረሰባችን የድጋፍ ጥያቄ ረቂቅ አዋጅ በሚኒሶታ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። በተመሳሳይም በሴኔት ሊቀርብ ረቂቁ ተዘጋጅቷል። የምክር ቤቱን ረቂቅ (HF707) ተወካይ ዴቭ ፒንቶ፣ የሴኔቱን ረቂቅ ደግሞ (SF3273) ሴኔተር ፉዎንግ ኸር በባለቤትነት ለየጉባኤያቸው እያቀረቡ ነው።
ስለዚህ እነዚህ የእርዳታ ጥያቂዎች(Bills) (ቢልስ) በሀውሱና በሲኔቱ በኩል የድምጽ ድጋፍእንዲያደርጉ የምኖንኖርበት ዲስትሪክት ተወካዮችን ከዚህ በታች በትዘጋጀው ድሁፍ በኢሜይል እንድትጠይቁ በትህትና አናሳስባለን፡
በዚይ በቀረበው ቅጽ አድራሻችሁን ስታስገቡ የምትኖሩበትን ዲስትሪክት ተመራጭ ስምና ኢሚይል ታገኛላችሁ።ስለዚህ ከዚሀ በተያያዘው ቅጽ ውስጥ ስማቸውንና እሜላቸውን በመሙላት እንድትልኩልን በትህታናእንጠይቃለን። ጉድዩ ብጣም አስቸኩይና ቤተስባችሁ ሁሉ፡ የሥራ ባልደረባችሁ ሁሉ በዚህ አስቸኳይናወሳኝ ጉዳይ እንዲተባበሩ እንድታድርጉ አጥብቀን እንጠይቃለን” ለሚያደርጉት ትብብር እና ድጋፍ ማኅበረሰባችን ምስጋና ያቀርባል።
You’ve always been a champion in supporting the Ethiopian Community. Today, we ask you again to support us on another cause. The search for securing funding to purchase a community center is still ongoing.
Currently, the bill is in the Minnesota House and needs to be passed to the senate for approval. House Bill (HF2707) is being carried out by Rep. Dave Pinto. In addition, Senate Bill (SF3273) is being carried by Senator Foung Hawj.
We want to get as many House of Representatives and Senates to hear about the bill appropriating funding. To do that, we need your help to call/email your local representatives as soon as possible. Use the google form included with the Flyer and fill out the form.
Thank you for your consideration of this important project for my community.
በአባላት መዋጮ የሚደገፍ ድርጅት ሲሆን ኢትዮጵያውያን ሃይማኖት ቋንቋ ዘር ፆታ እንዲሁም ሌሎች መስፈርቶች ሳይለያየን በኢትዮጵያዊነታችን አምነን ባህላችንን የምናከብርበት እና እርስ በርስ የምንረዳዳበት ድርጅት ነው::
Show your support by becoming a member.

Like our Facebook page
Membership Fees
Family $120
Individual $60
Student $30
Ethiopian New Year Celebration 2011 at Matthews Park


…ask not what your country can do for you, ask what you can do for your country.

All Ethiopians are welcome to join our community.
If you have any comment, question or suggestion,
please contact us at the following addresses:
ምክር፤ሀሳብ፤ጥያቄ ካለዎት ይላኩልን፤፤
1821 University Ave W S #233
Saint Paul MN 55104
Office Phone: 651 645-9668
Office E-mail :ecmonemn@gmail.com
Help your community
Be a member and participate
Volunteer
Share your expertise
Services

Notary services

Supporting Documents

Referral to Appropriate Agencies

References for First-time Renters and Representation

Activities preserving Ethiopian culture
