መልካም ዜና!
ለልደት፣ ክርስትና፣ ቤቢ ሻወር፣ ወዘተ መጠነኛ አዳራሽ በመጠነኛ ዋጋ፤
ማኅበረሰባችን በቅርብ ጊዜ የገዛውን ሕንፃ በሚከተለው አኳኋን ማከራየት ጀምሯል።
ለመጀመሪያው ሦስት ሰዓት $200.00፣ ለተጨማሪ ጊዜ በሰዓት $50 ሆኖ በአንድ ቀን ውስጥ
ከምሽቱ 10 PM ላልበለጠ ጊዜ ከፍተኛው የቀን ክፍያ $500.00 እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን፣ ለአባላትና ትርፍ አልባ ለሆን የኢትዮጵያውያን ማኅበር የ15% ቅናሽ ይደረጋል።
ማንኛውም ተከራይ ለመከራየት ሲያመለክት ኪራዩ በደህና ከተጠናቀቀ በኋላ ተመላሽ የሚሆን $300.00 ለዋስትና ማስያዘ አለበት።
Good News!
For birth date, Baby shower, Christendom, etc.
Ethiopiian Community buliding space is available for reasonable rent.
ECM has trarted renting its newly acquired building space. The rent rate is $200 for the first 3 hours and $50 for each additional hour to a maximum of $500.00 for a day up to 10 PM in the night.
ECM members who meet their membership requirements and an Ethiopian nonprofit association get 15%discount.