0

ስአዲሱ ኮሮናቫይረስ ተላላፊ በሽታ የተሰጠ መግለጫ

ኮሮና ቫይረስ ምንድነው? ኮሮና ቫይረስ በትንፋሽ፣ በንክኪና ንጽሕናን ባልጠበቀ ሁኔታ የሚተላለፍ መድሐኒት ያልተገኘለት ቀሳፊ በሽታ ነው፡፡  ቫይረሱ በእንሰሳት ላይ በተለምዶ  የሚገኝ ሲሆን ከእንሰሳት ወደሰውና ከሰው ወደሰው እንደሚተላለፍ ተረጋግጧል፡፡ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መጀመሪያ በተራ ጉንፋን [...]