ስአዲሱ ኮሮናቫይረስ ተላላፊ በሽታ የተሰጠ መግለጫ
ኮሮና ቫይረስ ምንድነው? ኮሮና ቫይረስ በትንፋሽ፣ በንክኪና ንጽሕናን ባልጠበቀ ሁኔታ የሚተላለፍ መድሐኒት ያልተገኘለት ቀሳፊ በሽታ ነው፡፡ ቫይረሱ በእንሰሳት ላይ በተለምዶ የሚገኝ ሲሆን ከእንሰሳት ወደሰውና ከሰው ወደሰው እንደሚተላለፍ ተረጋግጧል፡፡
በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መጀመሪያ በተራ ጉንፋን የተያዘ በመምሰል በቀላሉ ወደሰዎች የመተላለፍ ፍጥነቱን ስለሚጨምር የጉንፋን፣ ሳል ወይም ትኩሳት ምልክት የታየበት ሰው ሌላ ሰው ከመበከሉ በፊት ወዲያውኑ ከሌሎችሰዎች ተለይቶ ወሕክምና መላክ ይኖርበታል፤ ጥንቃቄ ለማድረግ የአፍንጫና አፍ መሸፈኛን መጠቀምና እጅን ሳይታጠቡ ፊትን ከመነካካት መቆጠብ ያስፈልጋል፡፡ ፡፡
ከዚህ በታች የተቀመጠውን የድረገጽ ማኅደር (folder) በመክፈት የበለጠ አንብበው ትምህርት ሊያገኙበት ይችላሉ፡፡
Recent Posts